ለመመዝገብ (Abesha Love Connection)
1. ለመጀመሪያ የኤሜል አድራሾዎትን ይክተቱ እና (verify e-mail address) የሚለውን ይጫኑ
2. ከትንሽ ደቂቃ በኅላ ኤሜሎን ይመልከቱ እና ከአበሻ ኬር ኤሜል ይደርሶታል ከደረሶት በኅላ የደርሶትን የኤሜል መረጃ ለመክፍት እዛላይ የሚታየውን መመሪያ በመከተል መመዝገብ የጀመሩ:: ኢሜል(inbox) ላይ ተመልክተው ካልደረሶት (bulk-mail),(Spam-mail)or(junk-mail) ላይ ሊሄድ ስለሚችል እዛላይ መመልከቱን እዳይረሱ::
3. ከተመዘገቡ በሁዋላ ኒክ (የብዕር ስምዎን) በማውጣት እና ፓሥ-ወርድ በማውጣት ወደ አበሻ የፍቅር ቤት ይግቡ።
4. ከተመዘገብ በሃላ ፕሮፋይሎን በሙሉ ሞልተው ለሁሉም ሰው ግልጽ በሆን መንገድ ያስቀምጡት ምክንያቱም ማንም ሰው ጥርጥር አይገባውም የዕርሶን ፕሮፋይል ሲያይ ያለምንም መስጋት ሊያናግሮት ፍቃደኛ ስለሚሆን።
5. በመጨረሻም ፕሮፋይሎን ሞልተው ሲጨርሱ የመስሎት ሰው ጋር ማውራትም ሆነ መጻጻፍ ይችላሉ ሰርችን(መፈለጊያውን) በመጠቀም ማለት ነው።
ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ» አበሻ የፍቅር ቤት
ጥያቄዎቻቹን ወይም አስተያየታችሁን በኢሜላችን abesha.care@gmail.com ልትልኩልን ትችላላችሁ።
If you want to chat @ abesha care click here Abesha Chat Room